Yass Allah is one

10/04/2024

تكبيرات عيد

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله، الله أكبر اللّه أكبر ولله الحمد" الله أكبر كبيرًا والحمد لله كثيرًا وسبحان الله بكرةً وأصيلًا، لا إله إلا الله ولا نعبد إلا إياه مخلصين له الدين ولو كره الكافرون، لا إله إلا الله وحده صدق وعده ونصر عبده وهزم الأحزاب وحده، لا إله إلا الله والله أكبر"

20/11/2023

ከፍታሽ ከፍ ይበል ደስታ ያጥለቅልቅሽ ; (አንቺን)
ሰላም እንድ ደራሽ ጎርፍ ሁኖ ይውሰድሽ;;
ይልቅ ልመርቅሽ መከፋቴ ቀርቶ ;
ልቤ ባንቺ አይከፋም አይጨክንም ከቶ;
እናም አሚን ብለሽ ተቀበይ ምርቃት ;
አንቺም አትኮነኝ የኔም ነብስ አይክፋት;

እንደ ሳሮን ፅጌ; እንደ ቆላ አበባ ፅደቂ ; ድመቂ ; በቅመም ተራራ እንደሚሮጥ ጥንቸል ቦርቂ ፈንዲቂ; ከምድር በዳ ላይ ፈልቆ እንዳለ ኩሬ ሳቂ ተፍለቅለቂ;
እንደ ፃዲቅ ሰው ቀስት ተራራን ሰንጥቂ ::

ይልቅ አሚን ብለሽ ተቀበይ ምርቃት;
አንቺም አንትኮነኝ የኔም ነብስ አይክፋት::


በፀዳል ውበትሽ ሀያላን ይውደቁ;
በጉሽ ፍቅርሽ ሰክረው ጀግኖች ይጨነቁ ::
ግን ግን ውደ
አንድ እርግማን አለኝ ለክፉ ቀን በዬ ሸሽጌ ያኖርኩት ;
እንደናት አባት ውርስ በክብር ያስጌጥኩት ::
ሁሉን ሰሚው አላህ ምርቃቴን ስምቶ ;
ልቤና ልብሽን ምዝኖ ልክቶ ;
ስጥልኝ ያልኩትን ሳይሰስት ሲሰጥሽ ;
እንደኔ አፍቃሪ ; አክባሪ ግን ይንሳሽ::

ታዳ ያኔ ውደ ,-ያኔ

ሲከፋሽ ; ሲመርሽ;
በሞላ ነገር ውስጥ የጎደለ ነገር እንዳለ ሲሰማሽ;
መፅናናት የሚሆን እኔ አለሁ ትዝታሽ;

( )

03/10/2022

‏الحياة بلا أمل تكون مملة

The most beautiful ☀️
19/05/2022

The most beautiful ☀️

Jezakumullah kheyir
01/04/2022

Jezakumullah kheyir

الإمارات ترسل طائرة تحمل 30 طنا من المواد الغذائية إلى ميكيلي بإقليم تيغراي في إثيوبيا http://dlvr.it/SMnt0N

28/03/2022
21/09/2021
16/09/2021

‏صلوا على الحبيب صلى الله عليه وسلم

ጎጠኛው እና  ውሻው አገኘሁ ተሻገር ወሎ እስበራሱ መረዳዳቱም አገብግቦት የሄን ብሏል በወሎ ላይ ያላቸውን ሴራ አላህ  በራሳቸው እያጋለጣቸው ነው ለውሎ ያላቸው ጥላቻ የሄ  ንግግር በቂ ይመስ...
16/09/2021

ጎጠኛው እና ውሻው አገኘሁ ተሻገር ወሎ እስበራሱ መረዳዳቱም አገብግቦት የሄን ብሏል በወሎ ላይ ያላቸውን ሴራ አላህ በራሳቸው እያጋለጣቸው ነው ለውሎ ያላቸው ጥላቻ የሄ ንግግር በቂ ይመስለኛል

Address

UAE
Dubai
212

Telephone

+971582495961

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yass posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category