Oscar Travel Zone

Oscar Travel Zone Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oscar Travel Zone, Bole, Friendship building 5th Floor, Office no. 508, Addis Ababa.

12/06/2026

ታላቅ የምስራች ለወላጆች፣ ከአንጋፋው ኦስካር ትራቭል ዞን!

የነብዩላህ ኢብራሒምን (ዐ.ሰ) የቤተሰባቸውን ተምሳሌታዊ የሕይወት ገፅ ልንቋደስ፣ የውዱን ነብያችነን ረሡል (ሰ.ወ) ፈለግ ተከትለን፤ እንደ ሀጀር እየከነፍን፣ እንደ ኢስማዒል (ዐ.ሰ) በታዛዥነት መንፈስ 'ለበይክ' እያልን የመካን ጎዳናዎች በተልቢያ ልንንጥ እነሆ ብቅ አልን!

የልጅዎን አካላዊ ዝለትና ድካም በመንፈሳዊ ሕክምና ልናድስ እንደወትሮው ሁሉ በክረምት የቤተሰብ ልዩ የዑምራ ፓኬጃችን መጥተናል።

ከሐምሌ 16‐26፣ 7 ቀናት በመካ 4 ቀናት በመዲና ቆይታ የሚኖረውና በተወዳጅ ኡስታዞችችን በኡስታዝ ዐብዱልፈታህ ሸይኽ ሙስጠፋ እና በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ የሚመራው ፓኬጃችን ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

በዚህ ከልጅዎችዎ ጋር አይረሴ የዒባዳና የትምህርት ቆይታ በሚያሳልፉበት ልዩ የክረምት የቤተሰብ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ በጊዜ በመመዝገብ 2 ጁምዓዎችን በመስጂደል ሐረም ያሳልፉ!

ፓኬጁ አደንደወትሮው ሁሉ ለሐረም እጅግ በጣም ቅርብ በሆነ ሥፍራ ላይ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ሲሆን፤ የዚህ ታሪካዊ ጉዞ አባል እንዲሆኑ አመቻችተናል።

በቅዱሳኑ ሥፍራ ልጆችዎን ይዘው አይረሴ ጊዜን ከኛ ጋር ያሳልፉ!
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ0994444444 ላይ ወይም በ0994454545 ላይ ይደውሉልን!
ኦስካር ትራቭል ዞን!

Oduu Gammachiisaa Guddaa Maatiiwwaniif – Oscar Travel Zone irraa!Seenaa jireenyaa kabajamaa maatii Nabiyyii Ibraahiim (A...
08/06/2026

Oduu Gammachiisaa Guddaa Maatiiwwaniif –
Oscar Travel Zone irraa!

Seenaa jireenyaa kabajamaa maatii Nabiyyii Ibraahiim (A.S.) irraa barachuuf, akkasumas karaa Nabiyyii keenya jaallatamaa Muhammad (S.A.W.) hordofuudhaan, akka Haajaraa carraaqaa fi akka Ismaa’iil (A.S.) ajajamummaa guutuudhaan “Labbayk Allahumma Labbayk” jechuun karaawwan Makkaa irra deemnee talbiyyaa keenya ol kaasuun yeroon ga’eera!

Dadhabinaa fi hifanna qaamaa ijoollee kessanii haaromsuu fi fayyinaa amantii(spiritual healing) keessatti akka argatan gochuuf, akkuma yeroo hundaa paakeejii addaa Umraa maatii yeroo ganna isiniif qopheessinee dhihaanneerra.

Adoolessa(Hamle) 16 irraa hanga 26tti, guyyoota 7 Makkaa keessatti fi guyyoota 4 Madiinaa keessatti kan turamu, akkasumas Ustaazota beekamoo keenya Ustaaz Abdulfattaah Sheekh Mustafaa fi Ustaaz Muhammad Mustafaa jalatti kan geggeeffamu paakeejiin keenya amma galmee eegaleera jechuun gammachuu guddaadhaan isin beeksifna.

Paakeejii addaa kana keessatti ijoollee keessanii wajjin yeroo ibaadaa fi barnootaa yaadannoo hin dagatamne uumuu dandeessu. Yeroon galmaa’uun Jum’aa lama Masjiida Al-Haraam keessatti dabarsuu ni dandeessu.

Paakeejiin kun Akkuma bekkamuun hoteela Abba Urjii Shanii, Haramattii baay’ee dhihoo ta’e keessatti qophaa’eera.

Ijoollee keessanii wajjin bakkeewwan qulqulluu keessatti yeroo hin irraanfatamne nu waliin dabarsaa!

Galmaa’uuf yookaan odeeffannoo dabalataaf:
📞 0994444444
📞 0994454545
Tesso:- Bolee frendishipi Gamoo 5ffa lakk.biroo 508
Oscar Travel Zone

ታላቅ የምስራች ለወላጆች፣ ከአንጋፋው ኦስካር ትራቭል ዞን! የነብዩላህ ኢብራሒምን (ዐ.ሰ) የቤተሰባቸውን ተምሳለፀታዊ የሕይወት ገፅ ልንቋደስ፣ የውዱን ነብያችነን ረሡል (ሰ.ወ) ፈለግ ተከት...
04/06/2026

ታላቅ የምስራች ለወላጆች፣ ከአንጋፋው ኦስካር ትራቭል ዞን!

የነብዩላህ ኢብራሒምን (ዐ.ሰ) የቤተሰባቸውን ተምሳለፀታዊ የሕይወት ገፅ ልንቋደስ፣ የውዱን ነብያችነን ረሡል (ሰ.ወ) ፈለግ ተከትለን፤ እንደ ሀጀር እየከነፍን፣ እንደ ኢስማዒል (ዐ.ሰ) በታዛዥነት መንፈስ 'ለበይክ' እያልን የመካን ጎዳናዎች በተልቢያ ልንንጥ እነሆ ብቅ አልን!

የልጅዎን አካላዊ ዝለትና ድካም በመንፈሳዊ ሕክምና ልናድስ እንደወትሮው ሁሉ በክረምት የቤተሰብ ልዩ የዑምራ ፓኬጃችን መጥተናል።

ከሐምሌ 16‐26፣ 7 ቀናት በመካ 4 ቀናት በመዲና ቆይታ የሚኖረውና በተወዳጅ ኡስታዞችችን በኡስታዝ ዐብዱልፈታህ ሸይኽ ሙስጠፋ እና በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ የሚመራው ፓኬጃችን ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

በዚህ ከልጅዎችዎ ጋር አይረሴ የዒባዳና የትምህርት ቆይታ በሚያሳልፉበት ልዩ የክረምት የቤተሰብ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ በጊዜ በመመዝገብ 2 ጁምዓዎችን በመስጂደል ሐረም ያሳልፉ!

ፓኬጁ አደንደወትሮው ሁሉ ለሐረም እጅግ በጣም ቅርብ በሆነ ሥፍራ ላይ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ሲሆን፤ የዚህ ታሪካዊ ጉዞ አባል እንዲሆኑ አመቻችተናል።

በቅዱሳኑ ሥፍራ ልጆችዎን ይዘው አይረሴ ጊዜን ከኛ ጋር ያሳልፉ!
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ0994444444 ላይ ወይም በ0994454545 ላይ ይደውሉልን!
ኦስካር ትራቭል ዞን!

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል‐አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን! ዒድ አል-አድሃ(አረፋ) የነቢዩላህ ኢብራሂምን (ዓ.ሰ.) እና የቤተሰባቸውን ለጌታቸው ያላቸውን ፍፁም ታዛዥነት እና ም...
26/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል‐አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን!
ዒድ አል-አድሃ(አረፋ) የነቢዩላህ ኢብራሂምን (ዓ.ሰ.) እና የቤተሰባቸውን ለጌታቸው ያላቸውን ፍፁም ታዛዥነት እና ምሉዕ የሆነ አማኝነት እያወሳን የምናከብረው ዓመታዊ በዓላችን ነው። የነብያት አባት የሆኑት ኸሊሉላህ ኢብራሒም (ዓ. ሰ) ልጃቸውን ለመስዋዕትነት መወሰንና የልጃቸው ኢስማዒል (ዓ.ሰ.) ለመስዋዕትነት ዝግጁ ሆኖ መገኘት፣ ለአምላካቸው ያላቸውን ፍፁም ታዛዥነት መስካሪ ነው። ይህ ታዛዥነት ነቢዩላህ ኢብራሂምን (ዓ.ሰ.) የአላህ(ሱ.ወ.) “ኸሊል” (እጅግ ቅርብ ወዳጅ) የመሆን ታላቅ ክብርን አጎናፅፏቸዋል። በሐጅ ክንውን ወቅት ከምናወሳቸው ክስተቶች መሐከልም የእናታችን ሐጀርን ፅናትና ትግልን ጭምረወ ነው። በዚህ ልዩ በዓልና በተከበረው የሐጅ ስነ‐ሥርዓትም የእኚህን ታላቅ ነብይ (ዓ.ሰ) ና የቤተሰባቸውን ታሪክ እንዘክራለን። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ መልካም ምኞታችን ነው።

عيدٌ مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال.

ኦስካር ትራቭል ዞን!

📞በ0994 44 44 44 ወይም በ0994 45 45 45 ላይ ይደውሉልን

አድራሻ:
📍ቦሌ መንገድ ፍሬንድሺፕ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508

18/05/2026

ይህን አስቸኳይ መልዕክት ተደራሽ በማድረግ ብዙዎችን ከመታለልና ከመጭበርበር ይታደጉ!
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የዑምራ ፓኬጅ ማስታወቂያ የዛሬ ዓመት በሙሐረም ወር ላይ የተጠቀምነው መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የድርጅታችንን ስምና ክብር ተጠቅመው ሕዝቡን ለማታለል ያሰፈሰፉ ነውረኞች በዚሁ ፖስተር ስልክ ቁጥራቸውን በማስገባት ሐሰተኛ ማስታወቂያ እያስተዋወቁ መሆኑን ደርሰንበታል።

ድርጅታችን ኦስካር ትራቭል ዞን በዚህ ጊዜ ያወጣው ምንም ዓይነት ይፋዊ ማስታወቂያ አለመኖሩን በመገንዘብ መላው ቤተሰባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግና በኛ በኩል የሚወጡ ማንኛቸውም ማስታወቂያዎች በ 0994444444 ወይም በ 0994454545 ብቻ ስልክ ቁጥሮች መሆኑን እንዲገነዘብ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ድርጅታችን ጉዳዩን የሕግ አካላት አ3ንዲከታተሉት ማመልከቻ አስገብቷል።

በድርጅታችን በኩል የሚዘጋጀውን የክረምት ፓኬጅ ማስታወቂያ በቅርቡ ይፋ እንደምናደርግ እያበሰርን፤ መሰል አጭበርባሪዎች ገጾች ላይ ሪፖርት በማድረግና መልዕክቱን ተደራሽ በማድረግ ብዙዎችን ከመታለል እንዲታደጉ አደራ ለማለት እንወዳለን።

ኦስካር ትራቭል ዞን

Scam Alert❌ይህ ከስር በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የዑምራ ፓኬጅ ማስታወቂያ የዛሬ ዓመት በሙሐረም ወር ላይ የተጠቀምነው መሆኑ ይታወቃል።  ይሁን እንጂ የድርጅታችንን ስምና ክብር ተጠቅመ...
10/05/2026

Scam Alert❌

ይህ ከስር በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የዑምራ ፓኬጅ ማስታወቂያ የዛሬ ዓመት በሙሐረም ወር ላይ የተጠቀምነው መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የድርጅታችንን ስምና ክብር ተጠቅመው ሕዝቡን ለማታለል ያሰፈሰፉ ነውረኞች በዚሁ ፖስተር ስልክ ቁጥራቸውን በማስገባት ሐሰተኛ ማስታወቂያ እያስተዋወቁ መሆኑን ደርሰንበታል።

ድርጅታችን ኦስካር ትራቭል ዞን በዚህ ጊዜ ያወጣው ምንም ዓይነት ይፋዊ ማስታወቂያ አለመኖሩን በመገንዘብ መላው ቤተሰባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግና በኛ በኩል የሚወጡ ማንኛቸውም ማስታወቂያዎች በ 0994444444 ወይም በ 0994454545 ብቻ ስልክ ቁጥሮች መሆኑን እንዲገነዘብ ጥሪ እናስተላልፋለን።

በድርጅታችን በኩል የሚዘጋጀውን የክረምት ፓኬጅ ማስታወቂያ በቅርቡ ይፋ እንደምናደርግ እያበሰርን፤ መሰል አጭበርባሪዎች ገጾች ላይ ሪፖርት በማድረግና መልዕክቱን ተደራሽ በማድረግ ብዙዎችን ከመታለል እንዲታደጉ አደራ ለማለት እንወዳለን።

ኦስካር ትራቭል ዞን

12/04/2026

በችግር ጊዜ...

አስደሳች ዜና ለኦስካር ወዳጅ ቤተሰቦች በሙሉ!እነሆ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በሌላ ከፍታ ብቅ ብለናል! ተዓማኒነትንና በቃል መገኘትን ቀዳሚ መርሁ አድርጎ በቀዳሚነት ለ4 ዓመታት ከነምስጉንነቱ የ...
31/03/2026

አስደሳች ዜና ለኦስካር ወዳጅ ቤተሰቦች በሙሉ!
እነሆ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በሌላ ከፍታ ብቅ ብለናል!

ተዓማኒነትንና በቃል መገኘትን ቀዳሚ መርሁ አድርጎ በቀዳሚነት ለ4 ዓመታት ከነምስጉንነቱ የዘለቀው ድርጅታችን ኦስካር ትራቭል ዞን፤ ባሳለፍነው ዓመት ባዘጋጃቸው ፓኬጆቹ በደንበኞቹም ሆነ በጋራ ከሚሰራቸው ካምፓኒዎች ከፍተኛ ምስጋናና አድናቆትን አትርፏል።

በነኚህ ጥራታቸውን በጠበቁና በደንበኛ ውስጣዊ እርካታ ላይ ትኩረታቸውን ባደረጉ ፓኬጆች ላይ ለሁሉም ሙዕተሚር በግለሰብ ደረጃ ወርዶ አስፈላጊውን ሁሉ አንክብካቤ በማድረግ አስደሳች የዒባዳ ጊዜን እንዲያሳልፉ ሰበብ ከመሆኑም ባሻገር ወደ ውድ ሀገራቸው በአማን መልሰናል።

እነሆ ለቀጣዩም ዓመት በላቀና በተደራጀ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቶቹን ለማሳለጥ አንቱታን ካተረፉና የታፈረ ስም ካላቸው ስመ‐ጥር ካምፓኒዎች ጋር የውል ማደስና የመፈራረም ስነ‐ሥርዓት በተሳካ ሁኔታ አኪያሂዷል።

ለዚህ ስኬታችንም እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን ጨምሮ ለድርጅታችን ከፍታ ጡብ እያቀበሉ ላበረቱን ባለድርሻ አካላት ሁሉ የላቀ ምስጋናችን እናቀርባለን።

ሁሌም በልዩነት ስለምትመርጡን እናመሰግናለን!
ኦስካር ትራቭል ዞን!

31/03/2026

በ8ቱም የጀነት በሮች የሚጠራው ሰሐባ

21/03/2026

'አንድ ዓይኔን አጥፋልኝ'

Address

Bole, Friendship Building 5th Floor, Office No. 508
Addis Ababa

Telephone

+251994444444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oscar Travel Zone posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share