Peak Drivers

Peak Drivers Peak Drivers is Ethiopia’s pioneering professional driver service, committed to transforming the country’s driving and transportation landscape.

07/08/2026

ወደ ስልጠና የሚያስገባው የፅሁፍና የተግባር ፈተና በይፋ ተጀምሯል! 🎉

ፒክ ድራይቨርስ ለአሽከርካሪዎች ያዘጋጀው የክህሎት ማጠናከሪያ ሥልጠና በፊት የሚካሄደው የፅሁፍና የተግባር መግቢያ ፈተና በይፋ ተጀምሯል።
በዚህ ምዘና በተሟላ ሁኔታ የሚያልፉ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ ፒክ ድራይቨርስ የሥልጠና ማዕከል በመቀላቀል ሙያዊ የክህሎት ሥልጠናቸውን ይጀምራሉ። ከፍተኛ ሙያዊ ብቃት፣ የመንገድ ደህንነት እና የላቀ የአገልግሎት ጥራት ያላቸውን አሽከርካሪዎች ለማፍራት በትጋት እየሠራን ነው።

ለበለጠ መረጃ፦📞 0948 440 044 | 0948 448 844

ፒክ ድራይቨርስ ወደ ስልጠና የሚያስገባው የፅሁፍና የተግባር ፈተና በይፋ ተጀምሯል! ፒክ ድራይቨርስ ለአሽከርካሪዎች ያዘጋጀው የክህሎት ማጠናከሪያ ሥልጠና በፊት የሚካሄደው የፅሁፍና የተግባር ...
05/08/2026

ፒክ ድራይቨርስ ወደ ስልጠና የሚያስገባው የፅሁፍና የተግባር ፈተና በይፋ ተጀምሯል!

ፒክ ድራይቨርስ ለአሽከርካሪዎች ያዘጋጀው የክህሎት ማጠናከሪያ ሥልጠና በፊት የሚካሄደው የፅሁፍና የተግባር መግቢያ ፈተና በይፋ ተጀምሯል።

በዚህ ምዘና በተሟላ ሁኔታ የሚያልፉ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ የሥልጠና ማዕከል በመቀላቀል ሙያዊ የክህሎት ሥልጠናቸውን ይጀምራሉ።

ከፍተኛ ሙያዊ ብቃት፣ የመንገድ ደህንነት እና የላቀ የአገልግሎት ጥራት ያላቸውን አሽከርካሪዎች ለማፍራት በትጋት እየሠራን ነው።

ለበለጠ መረጃ፦📞 0948 440 044 | 0948 448 844

በተሻለ ስልጠና፣ ለድርጅትዎ የተሻሉ አሽከርካሪዎች።በባለሙያ አሰልጣኞች የሰለጠኑ ብቁ አሽከርካሪዎችን ለድርጅትዎ ከፒክ ድራይቨርስ ያግኙ።ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 📞0948440044 | 0948...
31/07/2026

በተሻለ ስልጠና፣ ለድርጅትዎ የተሻሉ አሽከርካሪዎች።

በባለሙያ አሰልጣኞች የሰለጠኑ ብቁ አሽከርካሪዎችን ለድርጅትዎ ከፒክ ድራይቨርስ ያግኙ።

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 📞0948440044 | 0948448844
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

ጥሩ አሽከርካሪ መሆን መንጃ ፍቃድ መያዝ ብቻ አይደለም።ጥሩ አሽከርካሪ ትክክለኛ ዕውቀት፣ ኃላፊነት እና ሙያዊ ብቃትን ይጠይቃል ። በፒክ ድራይቨርስ በሚሰጠው ስልጠና ተሳትፈው በተግባራዊ ልም...
29/07/2026

ጥሩ አሽከርካሪ መሆን መንጃ ፍቃድ መያዝ ብቻ አይደለም።

ጥሩ አሽከርካሪ ትክክለኛ ዕውቀት፣ ኃላፊነት እና ሙያዊ ብቃትን ይጠይቃል ። በፒክ ድራይቨርስ በሚሰጠው ስልጠና ተሳትፈው በተግባራዊ ልምምድ ክህሎትዎን ያሳድጉ ፣ የብቃት ማረጋገጫ ያግኙ እና ለተሻለየስራ ዕድል ዝግጁ ይሁኑ ።

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 📞0948440044 | 0948448844
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

ብቃትዎን የማሳደግ ጉዞ ዛሬ ይጀምሩ!በትክክለኛ ስልጠና ፣ በተግባራዊ ልምምድ እና በባለሙያ አሰልጣኞች ብቁ አሽከርካሪ ይሁኑ። ስልጠናውን ይውሰዱ፣ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣ የብቃት ማረጋገጫ በማግ...
27/07/2026

ብቃትዎን የማሳደግ ጉዞ ዛሬ ይጀምሩ!

በትክክለኛ ስልጠና ፣ በተግባራዊ ልምምድ እና በባለሙያ አሰልጣኞች ብቁ አሽከርካሪ ይሁኑ። ስልጠናውን ይውሰዱ፣ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣ የብቃት ማረጋገጫ በማግኝት ለተሻለ የሥራ ዕድል ይዘጋጁ።

ይደውሉልን ፦ 📞0948440044 | 0948448844
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

ለድርጅትዎ ብቁ አሽከርካሪ እኛ ዘንድ ያገኛሉ ።በፒክ ድራይቨርስ በጥራት የሰለጠኑ፣ የታመኑ እና ማንኛውንም የድርጅትዎን የትራንስፖርት ፍላጎት በብቃት መወጣት የሚችሉ አሽከርካሪዎችን እናቀርብ...
24/07/2026

ለድርጅትዎ ብቁ አሽከርካሪ እኛ ዘንድ ያገኛሉ ።
በፒክ ድራይቨርስ በጥራት የሰለጠኑ፣ የታመኑ እና ማንኛውንም የድርጅትዎን የትራንስፖርት ፍላጎት በብቃት መወጣት የሚችሉ አሽከርካሪዎችን እናቀርብሎታልን።

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 📞 0948440044 | 0948448844
📍 ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

ትኩረት፣ ብቃት እና ሙሉ እምነት! ፒክ ድራይቨርስ የድርጅትዎን ስራ በትጋትና በታማኝነት የሚመሩ፣ በስነ-ምግባር የታነጹ አሽከርካሪዎችን አሰልጥኖ ያቀርባል፡፡ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 09484...
22/07/2026

ትኩረት፣ ብቃት እና ሙሉ እምነት! ፒክ ድራይቨርስ የድርጅትዎን ስራ በትጋትና በታማኝነት የሚመሩ፣ በስነ-ምግባር የታነጹ አሽከርካሪዎችን አሰልጥኖ ያቀርባል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 0948440044 | 0948448844

አድራሻ፦ ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን


ብቃት ከመለማመድ፣ ስኬት ደግሞ በትክክለኛ መመሪያ ይጀምራል! ፒክ ድራይቨርስ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሳምንት ነፃ ስልጠና በመስጠት አሽከርካሪዎችን ለተለያዩ ድርጅቶች ያዘጋጃል። ዛሬውኑ ይቀላቀ...
20/07/2026

ብቃት ከመለማመድ፣ ስኬት ደግሞ በትክክለኛ መመሪያ ይጀምራል! ፒክ ድራይቨርስ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሳምንት ነፃ ስልጠና በመስጠት አሽከርካሪዎችን ለተለያዩ ድርጅቶች ያዘጋጃል። ዛሬውኑ ይቀላቀሉን፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 0948440044 | 0948448844

አድራሻ፦ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን


ዛሬውኑ ይመዝገቡ  የሁለት ሳምንት የነጻ የስልጠና እድል ይጠቀሙ ! ለምዝገባ እባክዎ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው ይቅረቡ፦- የታደሰ መንጃ ፍቃድ- መታወቂያ ( ፍይዳ )- የትምህርት ማስረጃ- ...
15/07/2026

ዛሬውኑ ይመዝገቡ የሁለት ሳምንት የነጻ የስልጠና እድል ይጠቀሙ !

ለምዝገባ እባክዎ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው ይቅረቡ፦
- የታደሰ መንጃ ፍቃድ
- መታወቂያ ( ፍይዳ )
- የትምህርት ማስረጃ
- 4 የቅርብ ጊዜ 3x4 ፎቶግራፍ

ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ አሁን ያግኙን!
☎️ 0948440044 | 0948448844
📍 ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

ለመጀመሪያዎቹ 100 ተማሪዎች የተዘጋጀውን የሁለት ሳምንት የነጻ  የስልጠና እድል ይጠቀሙ ።የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦-የታደሰ መንጃ ፍቃድ-መታወቂያ ( ፍይዳ )-የትምህርት ማስረጃ- 4 የቅርብ ጊ...
13/07/2026

ለመጀመሪያዎቹ 100 ተማሪዎች የተዘጋጀውን የሁለት ሳምንት የነጻ የስልጠና እድል ይጠቀሙ ።

የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦
-የታደሰ መንጃ ፍቃድ
-መታወቂያ ( ፍይዳ )
-የትምህርት ማስረጃ
- 4 የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ (3x4)

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦ 📞 0948440044 | 0948448844
📍 ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ፣ ከኬቢ ትምህርት ቤት ጎን

Address

Bole Bulbula, 93 Mazorya
Addis Ababa
BOLE

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 17:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Peak Drivers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share