Lelije Solutions

Lelije Solutions An ICT company that develops technological solutions to solve problems in the community.

Our company lelije solutions, offers a digital school transportation solution to connect students with drivers and to empower parents offering controlling mechanism and simplified process.

05/08/2026

አሁኑኑ ይደውሉ 0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
#አሁኑኑ #አሁኑኑይመዝገቡ

በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘው የዌብሳይት ማበልፀግ (Website Development) የሁለተኛ ዙር ስልጠና የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 20 (ጁላይ 27) ይጀምራል!​ይህ ኮርስ ከ6ኛ እ...
26/07/2026

በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘው የዌብሳይት ማበልፀግ (Website Development) የሁለተኛ ዙር ስልጠና የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 20 (ጁላይ 27) ይጀምራል!

​ይህ ኮርስ ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ የራሳቸውን ዌብሳይት ከመሰረቱ ጀምረው እንዲገነቡ የሚያስችል ተግባር ተኮር ስልጠና ነው:: 🌟

​💡 የስልጠናችን ልዩ ገፅታዎች፦

​🎓 ቀጥታ የመስመር ላይ (Online) ትምህርት፦ ለእያንዳንዱ ተማሪ በሚሰጠው የራሱ መለያ (Account) አማካኝነት፣ በራሳችን ፕላትፎርም በቪዲዮ ኮንፈረንስ ቀጥታ ይማራሉ።

​🕒 ምቹ የመማሪያ ጊዜ፦ የቀጥታ ስልጠናውን ቢያመልጥዎት እንኳን፣ የተቀረፁ ቪዲዮዎችን በፈለጉት ጊዜ ገብተው ማየት ይችላሉ።

​🛠️ ተግባራዊ ፕሮጀክቶች፦ በንድፈ-ሀሳብ ብቻ ሳይወሰኑ፣ እውነተኛ ፕሮጀክቶችን በመስራት ክህሎትዎን ያዳብራሉ።

​🏆 የምስክር ወረቀት (Certificate)፦ ኮርሱን ላጠናቀቁ ተማሪዎች ማበረታቻ ሰርተፊኬት እንሰጣለን።

​🏢 የDemo Day እና ልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር፦ በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች የሰሩትን ፕሮጀክት ለተመልካች የሚያቀርቡበት (Demo Day) እና በዋናው ቢሯችን በአካል ተገኝተው ልምድ የሚለዋወጡበት ልዩ መርሃ-ግብር ይኖረናል!

የስልጠናው ቆይታ : 2 ወር
ክፍያ : 2,500 ብር (ለሁለቱም ወር )

ለመመዝገብ:- ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://www.fargo.et/summer-program

ለማንኛውም ጥያቄ
0931-10-93-93
0923-20-04-92

16/07/2026

የክረምት ትምህርት ለልጆችዎ
ቆይታ : 2 ወር
ክፍያ : 2,500 ብር ብቻ (ለሁለቱም ወር )

1. የመሰረታዊ ኮዲንግ ስልጠና (Coding and Web development)
ለ8ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ
🔨Html
🔨Css
🔨Java script
🔨Website creation
🔨Digital tools

2. ጁንየር ኢኖቬተርስ (Junior Innovators)
ለ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ
🗣 ፐብሊክ ስፒኪንግ (ንግግር ማድረግ) (public speaking)

🔢 ቤዚክ ማትስ (መሰረታዊ ሂሳብ)
(Basic Math)

❌ፕሮብለም ሶልቪንግ (ችግርን መፍታት)
(Problem Solving)

🎤 ፕረዘንቴሽን ስኪል (ማቅረብ)
(Presentation skill )

👨‍💼 ቢዝነስ ፕሮፖዛል (የቢዝነስ ንድፍ)
(Business proposal)

✔️ትምህርቱ ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በራሳችን ዌብሳይት ካስተማሪ ጋር ፊት ለፊት እየተያዩ የሚሰጥ ይሆናል 💻

✔️ተማሪዎች የራሳቸው አካውንት ስለሚከፈትላቸው የተማሩትን ደጋግመው ማየት ይችላሉ

✔️በአንድ ክፍል ቢበዛ 10 ተማሪዎች የምናስተምር ሲሆን 1 ክፍለ ግዜ 1 ተኩል ይቆያል

✔️የተለያየ ፕሮጀክቶች እንዲሰሩም እናደርጋለን

✔️ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሰርተፍኬት እና የምርቃት ፕሮግራም ይኖረናል ::

✔️የመጀመሪያ ባች ሐምሌ 10 (july 17) ይጀምራል

0931-10-93-93 / 0923-20-04-92 ይደውሉ

መመዝገብያ ሊንክ⤵️
https://www.fargo.et/summer-program

15/07/2026

የክረምት ትምህርት የፊታችን ሐምሌ 10 ይጀምራል :: ፈጥነው ይመዝገቡ ::

ከ 8ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

1. የመሰረታዊ ኮዲንግ ስልጠና

🔨Html
🔨Css
🔨Java script
🔨Website creation
🔨Digital tools

✔️ቆይታ : 2 ወር

🙂‍↕️ ክፍያ : 2500 (ለሁለቱም ወር )

2. ጁንየር ኢኖቬተርስ

ከ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች

🗣 ፐብሊክ ስፒኪንግ (ንግግር ማድረግ)
🔢 ቤዚክ ማትስ (መሰረታዊ ሂሳብ)
❌ፕሮብለም ሶልቪንግ (ችግርን መፍታት)
🎤 ፕረዘንቴሽን ስኪል (ማቅረብ)
👨‍💼 ቢዝነስ ፕሮፖዛል (የቢዝነስ ንድፍ)

✔️ቆይታ : 2 ወር

🙂‍↕️ ክፍያ : 2500 (ለሁለቱም ወር )

ትምህርቱ ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በራሳችን ዌብሳይት ካስተማሪ ጋር ፊት ለፊት እየተያዩ የሚሰጥ ይሆናል 💻

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ አልያም 0931-10-93-93 / 0923-200-492 ይደውሉ :: ⬇️

https://www.fargo.et/summer-program

11/07/2026

አሁኑኑ ይደውሉ:: 0977-73-83-83 / 0931-10-93-93

የልጆችን የስልክ እና ኮምፒውተር ሰዓት ወደ ነገው ስኬታማ የቴክኖሎጂ ክህሎት ይቀይሩት!ከ 8ኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀው የኦንላይን የኮዲንግ የክረምት ካምፓችን ምዝገባ በይፋ ...
10/07/2026

የልጆችን የስልክ እና ኮምፒውተር ሰዓት ወደ ነገው ስኬታማ የቴክኖሎጂ ክህሎት ይቀይሩት!

ከ 8ኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀው የኦንላይን የኮዲንግ የክረምት ካምፓችን ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! ልጆችዎ በዘርፉ ባለሙያዎች እየተረዱ የራሳቸውን ዲጂታል ፈጠራዎች እንዲሰሩ ያድርጉ።

🔥 ታላቅ ቅናሽ፦ የ 2,500 ብር (ETB) ቅናሽ ለ 2 ወራት! (ከ8-12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለው)።

📅 የክፍል መጀመሪያ ቀን፦ ሐምሌ 10, 2018

አሁኑኑ ይመዝገቡ!

በስልክ ያግኙን፦
📞 0977-73-83-84
📞 0931-10-93-93
📞 0923-200-492

ወይም በድረ-ገጻችን በቀጥታ ይመዝገቡ፦

🌐 ወደ fargo.et በመግባት የ Summer Courses ገጽን ይጎብኙ።

0977-73-83-84 / 0931-10-93-93አሁኑኑ ይደውሉ
17/05/2026

0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
አሁኑኑ ይደውሉ

ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?      የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎትለ...
17/04/2026

ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!

ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎት

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም ይሙሉ : https://forms.gle/VYfBdwCabohyG3AE9

Address

Addis Ababa
1165

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lelije Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lelije Solutions:

Shortcuts

Share