25/10/2024
አስደሳች ዜና ለደረቅ የጭነት መኪና ባለንብረቶች በሙሉ ድርጅታችን ፈጣን ሲ ትራንስፖርት ቴክኖሎጅ በ ኦንላይን የጭነት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን እያበሰርን ከደላላ ጭቅጭቅ እና አላስፈላጊ የሆነ መንገላታትም ስናስቀር በደስታ ነው ። የሚመዘገቡ መኪኖች ስም ዝርዝር
1, Medil NPR (obama )
2, NPR/ Fsr
3, Seno Casoni
4, Tesabe Seno or Ero - tiraker
5. ሀይቬድየማሽን መጫኛ /Hevi
Hived
6 , ሎቬድ / Loved ሲሆኑ
መኪናውን ለማስመዝገብ
1, ሊብሬ ኮፒ
2, ኢንሹራንስ
3, ሶስተኛ ወገን ኮፒ
4, የባለቤት መታወቂያ
5, የሹፌር መንጃ ፈቃድ
በዚህ መሰረት ይመዝገቡ
# ድርጅታችን ፈጣን ሲ ትራንስፖርት ቴክኖሎጅ ይባላል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 689 60 60
011689 69 19
ወይም በአጭር የስልክ ጥሪ
80 61
ይድይውሉ
# አላማችን የአገራችን በሀላዊ የደላላ ስራወችን ማስቀረት ሲሆን online sistem ( በኔትወርክ አገልግሎት ወደተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ማንኛውንም የደረቅ ጭነቶችን ተደራሽ ማድረግ እና ከክልል ከተሞች እና ከወረዳ ከተሞች ወደ አዲስ አበባ በሲስተም አሰራራር የጭነቶችን እንቅስቃሴ ማቅለል ነውነው ። ፈጣን ሲ ትራንስፖርት የሚስጣቸው አገልግሎቶች ከአዲስ አበባ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫወች ማለትም
* ወደ ደቡብ መስመር ዝዋይ : ሻሸመኔ :ሀዋሳ :ወላይታ አርባምንጭ : ጅንካ እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ እንዲሁም ወደ ወረዳ ከተሞች
* ወደ ምስራቅ አዋሽ :አፋር አሰበ ተፈሪ :ድሬድዋ : ሀረር : ጅግጅጋ እና ወደ ወረዳ ከተሞች
*ወደ ምዕራብ ጅማ : ሊሙ : በደሌ : ጎሬ : ጋቤላ እንዲሁም ወደወረዳ ከተሞች
* ወደ ስሜን ደጀን : ማርቅቆስ : ሞጣ : ባህር ዳር : ደብረታቦር : ጎንደር : ዳንሻና ሁመራ
ደብረ ብርሀን :ደሴ :ወልድያ: ኮቦልቻ: አላማጣ : ማይጨው : አክሱም: መቀሌ እና ወደ ወረዳውች በፍጥነት እና በታማኝነት እናደርሳለን
ወይም በአጭር መስመር
8061 ይደውሉ