Yango By Mereq

Yango By Mereq ወደ Yango By Mereq እንኳን ደህና መጡ🚖

ብልህ በሆነ መንገድ ለመስራት ፣ የተሻለ ገቢ ለማግኘት እና ከእኛ ጋር ለማደግ የሚያስችሉ መረጃዎችን እና ጠቃሚ ምክሮችን ከእኛ ያገኛሉ።
https://shr.et/reg_mereq

ገራሚ ሽልማት ለ 20 አሽከርካሪዎቻችን!🎁 🚗🎯 ከ 100 በላይ ግብ ሞልተው ለሚያጠናቅቁ 20 የመረቅ አሽከርካሪዎች፣ ለያንዳንዳቸው የ 500 ብር ሽልማት አዘጋጅተን በየሳምንቱ እየሸለምን ነው...
07/08/2026

ገራሚ ሽልማት ለ 20 አሽከርካሪዎቻችን!🎁

🚗🎯 ከ 100 በላይ ግብ ሞልተው ለሚያጠናቅቁ 20 የመረቅ አሽከርካሪዎች፣ ለያንዳንዳቸው የ 500 ብር ሽልማት አዘጋጅተን በየሳምንቱ እየሸለምን ነው።🤑

እናንተም አሸናፊ ለመሆን ከ 100 በላይ ግብ በመሙላት ቀድማችሁ አጠናቁ።🤩

መረቅ ጋር በሽልማት መንበሽበሽ ነው!🎉

🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

🚗📲 በ 'chained order' ተሳፋሪ ሳይወርድ፣ የቀጣይ ተሳፋሪ ጥሪ ይደርስዎታል። የተሳፋሪ መውረጃ አካባቢ ሲደርሱ፣ እዛው አካባቢ የሚገኙ ጥሪዎች ይገባልዎታል።📞📱🚫 ይህን አገልግሎት የ...
07/08/2026

🚗📲 በ 'chained order' ተሳፋሪ ሳይወርድ፣ የቀጣይ ተሳፋሪ ጥሪ ይደርስዎታል።

የተሳፋሪ መውረጃ አካባቢ ሲደርሱ፣ እዛው አካባቢ የሚገኙ ጥሪዎች ይገባልዎታል።📞📱

🚫 ይህን አገልግሎት የማይፈልጉት ከሆነ፣ ደንበኛ ከተቀበሉ በኋላ ዳታዎን በማጥፋት offline ይሁኑ።

🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

📞📱በአቅራቢያችሁ ያለ ጥሪ እንዲደርሳችሁ ከላይ በምስሉ ያሉትን ነገሮች አድርጉ!🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq ☎️ጥያቄ ...
06/08/2026

📞📱በአቅራቢያችሁ ያለ ጥሪ እንዲደርሳችሁ ከላይ በምስሉ ያሉትን ነገሮች አድርጉ!

🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

06/08/2026

10,000 ብር ለ 20 አሽከርካሪዎች

🚗 ጉዞ በምርጫ ሆኗል! 📲 በ 'order pool' በአቅራቢያችሁ ያሉትን የጉዞ እና የዋጋ ዝርዝሮች ያመጣላችኋል።የሚመቻችሁን በመምረጥ በፈለጋችሁበት መስራት ትችላላችሁ!🤗🔻ይህንን አማራጭ ለማ...
06/08/2026

🚗 ጉዞ በምርጫ ሆኗል!

📲 በ 'order pool' በአቅራቢያችሁ ያሉትን የጉዞ እና የዋጋ ዝርዝሮች ያመጣላችኋል።

የሚመቻችሁን በመምረጥ በፈለጋችሁበት መስራት ትችላላችሁ!🤗

🔻ይህንን አማራጭ ለማግኘት

📲 ወደ ያንጎ ፕሮ መተግበሪያ በመግባት ከታች ክምችት ወይም pool የሚለውን ተጠቀሙ!

🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

📲በ 'My Area' ከ 2 በላይ ሰፈሮችን መርጣችሁ መስራት እና በመረጣችሁት ሰፈር ብቻ ያለን ጥሪ መቀበል ትችላላችሁ።በ 'My Area' የሚታሰበው ተጨማሪ ኮሚሽን ዝርዝር 🔺2 አካባቢ መርጣ...
05/08/2026

📲በ 'My Area' ከ 2 በላይ ሰፈሮችን መርጣችሁ መስራት እና በመረጣችሁት ሰፈር ብቻ ያለን ጥሪ መቀበል ትችላላችሁ።

በ 'My Area' የሚታሰበው ተጨማሪ ኮሚሽን ዝርዝር

🔺2 አካባቢ መርጣችሁ ስትሰሩ 7% ተጨማሪ ኮሚሽን
🔺3 አካባቢ 5% ተጨማሪ ኮሚሽን
🔺4 አካባቢ 4% ተጨማሪ ኮሚሽን
🔺5 አካባቢ 3% ተጨማሪ ኮሚሽን
🔺6 አካባቢ 2% ተጨማሪ ኮሚሽን
🔺7 ወይም ከዚያ በላይ ሰፈር መርጣችሁ ስትሰሩ ተጨማሪ ኮሚሽኑ 1% ብቻ ይሆናል!

🚗📲'My Area' ን በመጠቀም ያለሃሳብ ሸቅሉ!💰

🤳መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👉👉https://t.me/yango_by_mereq

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

05/08/2026

Top up ቀላል ሆኗል!

🎁10,000 ብር ለ 20 አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ልንሸልም ነው!💰🎯100 ወይም 115 ግብ ሞልተው ቀድመው ለሚያጠናቅቁ 20 አሽከርካሪዎች ለያንዳንዳቸው 500 ብር እንሸልማለን።🚗💵እናንተም ...
05/08/2026

🎁10,000 ብር ለ 20 አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ልንሸልም ነው!💰

🎯100 ወይም 115 ግብ ሞልተው ቀድመው ለሚያጠናቅቁ 20 አሽከርካሪዎች ለያንዳንዳቸው 500 ብር እንሸልማለን።🚗💵

እናንተም ግብ ሞልታችሁ በመስራት እድለኛ ሁኑ!🚘✨

እስካሁን የመረቅ ቤተሰብ ካልሆናችሁ በዚህ ሊንክ 👉 https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg
በየሳምንቱ ሸቅሉ!

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ደውሉልን።

🚨 ፈጣን የ 'Top Up' አማራጭ ይዘንላችሁ መተናል!🎉ስራችሁን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ እና በፍጥነት ለማከናወን የሚረዳችሁን የክሬዲት መሙያ የቴሌግራም ቦት መረቅ ይዞላችሁ መቷል።አካውንታ...
04/08/2026

🚨 ፈጣን የ 'Top Up' አማራጭ ይዘንላችሁ መተናል!🎉

ስራችሁን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ እና በፍጥነት ለማከናወን የሚረዳችሁን የክሬዲት መሙያ የቴሌግራም ቦት መረቅ ይዞላችሁ መቷል።

አካውንታችሁን በሰከንዶች ለመሙላት፦

1️⃣ ይህን ሊንክ 👉 topup.yango.et ክፈቱ
2️⃣ ስልክ ቁጥር እና የብር መጠን አስገቡ
3️⃣ ክፍያውን በማጽደቅ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ክሬዲት ሞልታችሁ ጨርሱ።

🌐አሁኑኑ ሞክሩት👉 https://topup.yango.et

🤳 ለበለጠ መረጃ፦ https://t.me/yango_by_mereq

✍️ ለመመዝገብ፦ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

☎️ ጥያቄ ካለዎት በ 6334 ይደውሉልን!

🚘🎯በዚህ ሳምንት ስንት ጉዞ ለማድረግ አቅዳችኋል?60, 100 ውይስ 115 ጉዞ?🚗🎯💰 መረቅ ላይ የጉዞ ግብ ማቀድ እና ማሳካት ተጨማሪ ገቢ ያስገኛል!🤳ለመመዝገብ  https://reg.yango...
03/08/2026

🚘🎯በዚህ ሳምንት ስንት ጉዞ ለማድረግ አቅዳችኋል?

60, 100 ውይስ 115 ጉዞ?🚗

🎯💰 መረቅ ላይ የጉዞ ግብ ማቀድ እና ማሳካት ተጨማሪ ገቢ ያስገኛል!

🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

☎️ጥያቄ ካላቹ በ 6334 ይደውሉልን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yango By Mereq posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share