24/06/2026
👉የ paper bag ስራ ጀማሪዎች እነዚህን 2 ስህተቶች ካስተካከላቹ እዚህ ቢዝነስ ላይ በጣም ትርፋማ ትሆናላችሁ።
1ኛው መጀመርያ ስልጠና ሳትወስድ እና ስለ ማተርያሎቹ ሁሉንም ነገር ሳታውቁ ማተርያል መግዛት ነው
2ኛው ደግሞ እሄም ስራ ልክ እንደ ማንኛውም ስራ ግዚያቹን እና ጉልበታቹ 💪, ማስታወቂያ እንደሚፈልግ ኣለመረዳት ነው
እነዚህን ስህተቶች በማስተካከል ትርፋማ ቢዝነስ ገንቡ
🔥AID Packaging ስራችን ሁሌም ቢዝነሶችን መፋጠር እና ማሳደግ ነው።
📍Mekelle ,Addis Abeba እንገኛለን።
👉0951-161552 ይደውሉ