09/08/2026
በአስኳላ የጉዞ ወኪል ሁሉንም በአንድ ቦታ ይጨርሱ!
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
ለጉዞ ዝግጅት ላይ ነዎት ወይስ የንግድ ስራዎን ለማቀላጠፍ ይፈልጋሉ? አስኳላ የጉዞ ወኪል የነበረውን እንግልት በማስቀረት ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት ይዞልዎት ቀርቧል።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
🛂 የፓስፖርት አገልግሎት፦ አዲስ የፓስፖርት ቀጠሮ መመዝገብ፣ ማደስ እና የጠፋብዎትን ማሳደድ።
💼 የንግድ ፈቃድ አገልግሎት፦ ማንኛውንም የንግድ ፈቃድ ማውጣት፣ ማደስ እና ተያያዥ ስራዎችን በብቃት እንሰራለን።
🎫 የበረራ ትኬቶች፦ የአገር ውስጥ እና የዓለም አቀፍ የበረራ ትኬቶች በተመጣጣኝ ዋጋ።
🏨 የሆቴል ምዝገባ እና የቪዛ ምክር፦ ለጉዞዎ አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎችን እናመቻቻለን።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
✅ ከቢሮ ሳይወጡ ስራዎን ያጠናቅቃሉ
✅ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ አገልግሎት
✅ ፈጣን እና አስተማማኝ አሰራር
"አስኳላ ለጉዞዎም ለስራዎም ቀዳሚ ምርጫ!"
አሁኑኑ ያግኙን፦
📞 ስልክ፡ 0939523334
📍 አድራሻ፡ ባሕር ዳር፣ ፒያሳ የገበያ ማእከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 237
📧 ኢሜይል፡ [email protected]
Gmail is email that’s intuitive, efficient, and useful. 15 GB of storage, less spam, and mobile access.