tadi vlog

tadi vlog Exploring the heart of East Africa, one bus seat at a time. � � � �
888 family

23/05/2026

የዉሀ ላይ ባስ እና ታክሲ በዳረሰላም

22/05/2026

ፀዴ ቦታ

22/05/2026

ትልቁ የአሳ ገበያ በታንዛኒያ ዳረሰላም
Tanzanian Kivukoni Fish Market

የትኛዉም ሀገር እንደገባችሁ የመጀመሪያ ስራአንድ አዲስ ሀገር ስገባ ሲም ማዉጣት የመጀመሪያ ስራየ ነዉ:በኬንያ ዉስጥ ሁለት አይነት ሴም ያለ ሲሆን የመጀመሪያ 1, airtel 2,safarico...
21/05/2026

የትኛዉም ሀገር እንደገባችሁ የመጀመሪያ ስራ
አንድ አዲስ ሀገር ስገባ ሲም ማዉጣት የመጀመሪያ ስራየ ነዉ:
በኬንያ ዉስጥ ሁለት አይነት ሴም ያለ ሲሆን የመጀመሪያ
1, airtel 2,safaricom ይባላል
የአብዛኛዉ ሰዉ ምርጫ safaricom ሲሆን በ 100 ሺልንግ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም ቪዛ ካርድ አብሮ ይሰጣችሆል።
ኬንያ ላይ 5 ብርም በሞባይል ባንኪንግ ነዉ የሚከፈለዉ መልስም በኤምፔሳ ስለሆነ የሚመለሰዉ እንደሄዳችሁ ሲም ማዉጣት ግዴታ ነዉ

ኬንያ ማታቶ ባስ ጉድከሌሎች ሀገራት በተለየ መልኩ ኬንያወች ለባሳቸዉ በጣም ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት ያደርጋሉ ከዛ ማሀልም 1 ባስ ዉስጥ 10 ትልልቅ ቲቪልብሳችሁ እስኪንቀሳቀስ ቅዉጥ የሚያደርጉ...
21/05/2026

ኬንያ ማታቶ ባስ ጉድ
ከሌሎች ሀገራት በተለየ መልኩ ኬንያወች ለባሳቸዉ በጣም ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት ያደርጋሉ ከዛ ማሀልም
1 ባስ ዉስጥ 10 ትልልቅ ቲቪ
ልብሳችሁ እስኪንቀሳቀስ ቅዉጥ የሚያደርጉ ስፒከሮች
ናይት ክለብን የሚያስንቁ የተለያዩ ዲምላይቶች
እመኑኝ በተለይ በማታ ከኢትዮጵያ ናይት ክለብ በላይ ቅዉጥ ነዉ የሚለዉ

21/05/2026

Tanzania dareselam street food

21/05/2026

በታንዛንያ ብቻችሁን ለመመሰጥ ሀሪፍ ቦታ ዳረሰላም ኮኮ ቢች አካባቢ

21/05/2026

Tanzania dareselam coco beach

20/05/2026
ትልቁ ሀረር በሞያሌሞያሌ ላይ ከወደድኩት ቦታ አንዱ ነዉ በዉስጡም መንፈስን የሚያድስ ተፈጥሮ ከሰዉ ጋር ለማዳ የሆነ ሰጎን ትልቅ መሆኛ ገንዳ የልጆች መጨወቻ እንዲሁም የተሞላ ማረፊያን ይዞል...
20/05/2026

ትልቁ ሀረር በሞያሌ
ሞያሌ ላይ ከወደድኩት ቦታ አንዱ ነዉ በዉስጡም መንፈስን የሚያድስ ተፈጥሮ ከሰዉ ጋር ለማዳ የሆነ ሰጎን ትልቅ መሆኛ ገንዳ የልጆች መጨወቻ እንዲሁም የተሞላ ማረፊያን ይዞል ወደ ኬንያ ስትሄዱ እግረ መንገዳችሁን ትልቁ ሀረርን መጎብኘት ትችላላችሁ

20/05/2026

በፊት ላይ እንደዚህ ትራቭል የማደርገዉ ትልቅ ቦታ ስደርስ ወይም ሀብታም ስሆን ነዉ እል ነበር አሁን እያደረኩት ነዉ ሀብታም ሆንኩ እንዴ?

Address

Kenya Nairobi
Nairobi
00200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when tadi vlog posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share