Bekelcha transport share company

Directions Website

Bekelcha transport share company Ato Teferi Almayehu General Manager

የበከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በ2025 በጀት ዓመት ያስመዘገበውን የስራ አፈፃፀም ለማክበር ባዘጋጀው በዓል፣ የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የበላይ አመራሮች፣ የአዳማ ከተማ አስተዳ...
01/08/2026

የበከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በ2025 በጀት ዓመት ያስመዘገበውን የስራ አፈፃፀም ለማክበር ባዘጋጀው በዓል፣ የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የበላይ አመራሮች፣ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ የማኅበሩ ደንበኞች፣ የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ተወካዮች፣ የክብር እንግዶች እና የማኅበሩ ሠራተኞች በተገኙበት በግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በማኅበሩ ግቢ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተፈሪ አለማየሁ ባደረጉት ንግግር፣ ማኅበሩ በ2025 በጀት ዓመት ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከፍተኛ የአፈፃፀም ውጤት ማሳካቱን ገልጸዋል።
ይህ ውጤት የማኅበሩን ጠንካራ አመራር፣ የሠራተኞችን ትጋት፣ የደንበኞችን እምነት እና የባለድርሻ አካላትን ትብብር የሚያንፀባርቅ ስኬት መሆኑን በመግለጥ እንኳን ደስ አለን ብለዋል።

An Areal view of Bekelcha Transport Share Company In southern Part of Adama Town
27/07/2026

An Areal view of Bekelcha Transport Share Company In southern Part of Adama Town

Address

Bekelcha Transport Share Company
Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bekelcha transport share company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share