Ethiochinet

Ethiochinet በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኢትዮጲያ የሚገኙትን የጭነት ባለቤቶችን/አስተላላፊዎች እና የጭነት አሽከርካሪዎችን በአንድ ሲስተም በማገናኘት ጭነቱ እንዲጓጓዝ የሚያግዝ

We present a mobile app platform to revolutionize the Ethiopian logistics landscape. By connecting freight owners, freight forwarders, and freight drivers, Ethiochinet facilitates efficient, reliable, and affordable freight delivery solutions for all stakeholders.

🏢 ለድርጅቶች እና ለንግድ ተቋማትኢትዮጭነት ለድርጅቶች እና ለንግድ ተቋማት የተዘጋጀ የድህረ ገጽ (Web Portal) አገልግሎት ያቀርባል።እርስዎ የጭነት ተሽከርካሪ ባለቤት፣ የተሽከርካሪ ኦ...
27/07/2026

🏢 ለድርጅቶች እና ለንግድ ተቋማት

ኢትዮጭነት ለድርጅቶች እና ለንግድ ተቋማት የተዘጋጀ የድህረ ገጽ (Web Portal) አገልግሎት ያቀርባል።

እርስዎ የጭነት ተሽከርካሪ ባለቤት፣ የተሽከርካሪ ኦፕሬተር (Fleet Operator) ወይም የጭነት ባለቤት (Freight Owner) ከሆኑ፣ ስራዎትን በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በደህንነት በኢትዮጭነት ድህረ ገጽ ማስተዳደር ይችላሉ።

ቦታው የት እንደሆነ ገምቱ ✍️
26/07/2026

ቦታው የት እንደሆነ ገምቱ ✍️

የጭነት መኪናዎ ገቢዎ ነው። 🚛 ኢትዮጭነት ጭነትን ወደ እርስዎ ያቀርባል።አሁን የጭነት ተሽከርካሪዎችን በምዝገባ ሂደት ላይ ነን። በአምስት ቀላል ደረጃዎች ይጀምሩ፦በአምስት ቀላል ደረጃዎች፦1...
23/07/2026

የጭነት መኪናዎ ገቢዎ ነው። 🚛

ኢትዮጭነት ጭነትን ወደ እርስዎ ያቀርባል።

አሁን የጭነት ተሽከርካሪዎችን በምዝገባ ሂደት ላይ ነን። በአምስት ቀላል ደረጃዎች ይጀምሩ፦
በአምስት ቀላል ደረጃዎች፦
1️⃣ ያውርዱ
2️⃣ ይመዝገቡ
3️⃣ መኪና ያስመዝግቡ
4️⃣ ቦታዎን ያብሩ
5️⃣ ጭነት ያግኙ

📲 ከ Play Store ወይም App Store Ethiochinet Driver or Ethiochinet Vehicle Owner ያውርዱ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0903779955

ኢትዮጭነት — የኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ቤተሰብ። 🇪🇹

#ኢትዮጭነት #ጭነት

Three integrated logistics apps for freight owners, drivers, and vehicle owners — download from the App Store or Google Play.

ከሺዎች አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ጋር ይቀላቀሉ።መንገዱ ረጅም ነው፤ አብረን ግን ቀላል ነው። 🚛
14/07/2026

ከሺዎች አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ጋር ይቀላቀሉ።
መንገዱ ረጅም ነው፤ አብረን ግን ቀላል ነው። 🚛

ውድ ደንበኛችን፣ የተከሰተው ቴክኒካዊ ችግር ተፈትቷል፤ ሁሉም የኢትዮጭነት የመተግበሪያ አገልግሎቶች አሁን እንደተለመደው እየሰሩ ናቸው። ስለትዕግስትዎ እናመሰግናለን።                ...
27/06/2026

ውድ ደንበኛችን፣ የተከሰተው ቴክኒካዊ ችግር ተፈትቷል፤ ሁሉም የኢትዮጭነት የመተግበሪያ አገልግሎቶች አሁን እንደተለመደው እየሰሩ ናቸው። ስለትዕግስትዎ እናመሰግናለን። Dear Customer, the technical issue has been resolved and all Ethiochinet app services are now working as usual. Thank you for your patience.

ውድ ደንበኛችን፣ በቴክኒካዊ ችግር ምክንያት አንዳንድ የኢትዮጭነት የመተግበሪያ አገልግሎቶች ለጊዜው ተስተጓጉለዋል። ችግሩን በፍጥነት እያስተካከልን ነው። ስለደረሰው እንግልት ይቅርታ እንጠይቃ...
27/06/2026

ውድ ደንበኛችን፣ በቴክኒካዊ ችግር ምክንያት አንዳንድ የኢትዮጭነት የመተግበሪያ አገልግሎቶች ለጊዜው ተስተጓጉለዋል። ችግሩን በፍጥነት እያስተካከልን ነው። ስለደረሰው እንግልት ይቅርታ እንጠይቃለን።

🚀 ከኢትዮጭነት ትልቅ ዜና!በሦስቱም መተግበሪያዎቻችን ውስጥ — የመኪና ባለቤት፣ አሽከርካሪ እና የጭነት ባለቤት — የ AI Assistant አካተናል። 🤖ማንኛውንም ይጠይቁ፣ ፈጣን ምላሽ ያግኙ...
07/06/2026

🚀 ከኢትዮጭነት ትልቅ ዜና!
በሦስቱም መተግበሪያዎቻችን ውስጥ — የመኪና ባለቤት፣ አሽከርካሪ እና የጭነት ባለቤት — የ AI Assistant አካተናል። 🤖
ማንኛውንም ይጠይቁ፣ ፈጣን ምላሽ ያግኙ፣ ጭነትዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ። 24/7 ከጎንዎ ነው። 🤝
ሎጂስቲክስ፣ በፈጠራ የተጎለበተ። 🇪🇹
📲 አሁን ይገኛል።
#ኢትዮጭነት

እርስዎ ብቻ በስራ መስመር ላይ መሆንዎን እና ጭነት ሲፈልጉ በ Ethiochinet Driver መተግበሪያ  ላይ  ሎኬሽን ያብሩ፣ በአቅራቢያ ያሉ የጭነት ስራዎችን እናገናኝዎታለን
12/05/2026

እርስዎ ብቻ በስራ መስመር ላይ መሆንዎን እና ጭነት ሲፈልጉ በ Ethiochinet Driver መተግበሪያ ላይ ሎኬሽን ያብሩ፣ በአቅራቢያ ያሉ የጭነት ስራዎችን እናገናኝዎታለን

27/04/2026

የጭነት መኪና አሽከርካሪዎች(ባለቤቶች) ኢትዮጭነት መተግበሪያ ላይ ለመመዝገብ መከተል ያለብዎ ቅደም ተከተል

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንልዎ ።መልካም የትንሣኤ በዓል!'
12/04/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንልዎ ።
መልካም የትንሣኤ በዓል!'

Address

Bole , Gerji Mebrat Hail
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiochinet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share