Lift Ethiopia

Lift Ethiopia Excellent quality and affordable ride haling company in Ethiopia

ባሉበት ቦታ በምቾት ይማሩ!!!!በአጭር የጽሑፍ መልእክት  ( 8858 "OK"  ብለው SMS) በመላክ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ::ትምህርት ከሆነ ምርጫዎ  ?  | ፖይንት አይሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮ...
17/02/2025

ባሉበት ቦታ በምቾት ይማሩ!!!!

በአጭር የጽሑፍ መልእክት ( 8858 "OK" ብለው SMS) በመላክ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ::

ትምህርት ከሆነ ምርጫዎ ?

| ፖይንት አይሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በኦንላይን ፖርታል ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አጫጭር የአይ.ሲ.ቲ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።

ትምህርቶቹም በኢንተርኔት (ኦንላይን) የሚሰጥ ሲሆን ሰልጠኞች በጊዜ ወይም በቦታ ሳይገደቡ በቪዲዮ የተደገፉ ገጽ ለገጽ አይ.ሲ.ቲ አጋዥ ስልጠናዎችን ማዘጋጀቱን ድርጅቱ አስታውቋል፡፡

በተጨማሪም ሁሉም የትምህርት አይነቶች በሀገርኛ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ሲሆን በየትኛውም ዕድሜ ክልል ያሉ ሰልጠኞች በቀላሉ በሞባይል መተግበሪያ ወይም በኮምፒዩተር መከታተል ይችላሉ።

📌 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ( 8858 "OK" ብለው SMS) በመላክ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ::

የተለያዩ የአይ.ቲ ትምህርቶችን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ኦንላይን ይማሩ ፣ እውቀትዎን ያሳድጉ ፡፡

ይመዝገቡ፤ ወዲያውኑ ይጀምሩ፡፡

ፖይንት አይሲቲ ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር

Address

Bole Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lift Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share