Liyu Bus

Call Directions Website Contact the business

Liyu Bus የተለያዩ ባሶችን ትኬት ባሉበት ቦታ ሆነው በልዩ ባስ አፕልኬሽን ይቁረጡ የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ የሁሉንም ባሶች የጉዞ መረጃ በቀላሉ ያግኙ የልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽንን በማውረድ ብቻ 100 ማይልስ ስጦታ ያገኛሉ

Liyu Bus is your trusted travel partner, making bus ticket booking simple, fast, and reliable. We connect passengers with top bus operators across Ethiopia, offering a seamless experience through our easy-to-use platform. At Liyu Bus, we are revolutionizing bus travel in Ethiopia with our seamless booking platform. Over the past two years, we have proudly served more than one million customers and facilitated transactions worth 600 million ETB for various bus operators. With our reliable service, extensive network, and commitment to excellence, you can trust Liyu Bus for a smooth and hassle-free travel experience.

ከአዲስ አበባ ባሌ ሮቤ 7ቱንም ቀን ጉዞ አለን ዘመናዊ በሆኑ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን  ትኬትዎን የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነዉ በሞባይል መተግበሪያችን አልያም ወደ ነፃ የ...
07/08/2026

ከአዲስ አበባ ባሌ ሮቤ 7ቱንም ቀን ጉዞ አለን ዘመናዊ በሆኑ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን ትኬትዎን የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነዉ በሞባይል መተግበሪያችን አልያም ወደ ነፃ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 በመደወል ይቁረጡ ሌላም አለን የሞባይል አፕልኬሽናችንን ሲያወርዱ አንድ መቶ ልዩ ማይልስ ወዲያው በስጦታ ይደርስዎታል ይሞክሩት

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!

በጉዞ ወቅት የሚከሰት የመኪና ሕመም (Motion Sickness) መፍትሔ"በጉዞ ወቅት ራስ ምታት ወይም ማቅለሽለሽ ያስቸግረዎታል? 🤢 እነዚህን ይሞክሩ፦👉 ወደ ፊት ይመልከቱ፦ በመስኮት በኩል ...
26/02/2026

በጉዞ ወቅት የሚከሰት የመኪና ሕመም (Motion Sickness) መፍትሔ

"በጉዞ ወቅት ራስ ምታት ወይም ማቅለሽለሽ ያስቸግረዎታል? 🤢 እነዚህን ይሞክሩ፦
👉 ወደ ፊት ይመልከቱ፦ በመስኮት በኩል የራቁ ነገሮችን ወይም መንገዱን ማየት ስሜቱን ይቀንሳል።
👉 ስልክ አይጠቀሙ፦ በመኪና ውስጥ ማንበብ ወይም ስልክ ላይ ማተኮር ሕመሙን ያባብሰዋል።
👉 ዝንጅብል ወይም ሎሚ፦ የተወሰነ ዝንጅብል መያዝ ወይም የሎሚ ሽታ ማሽተት ፈጣን እፎይታ ይሰጣል።
በእኛ በኩል ትኬት ቆርጠው ሲሳፈሩ ስጋት አይግባዎት፤ በሰላም ሄደው በሰላም እንዲመለሱ በትጋት እንሰራለን።ለማንኛውም የጉዞ ትኬት መረጃ በ 9439 ይደውሉ! 📞 #የጉዞ መረጃ (Travel Tips)

ከአዲስ አበባ  ነቀምት ደርሶ መልስ ጉዞ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን የከሰአት ተመላሽ ትኬትዎን ለመቁረጥ  ወደ 9439 ይደዉሉ ከአዲስ አበባ መነሻ ሰአት 10:30 ከነቀምት መነሻ ሰአት...
06/02/2026

ከአዲስ አበባ ነቀምት ደርሶ መልስ ጉዞ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን የከሰአት ተመላሽ ትኬትዎን ለመቁረጥ ወደ 9439 ይደዉሉ

ከአዲስ አበባ መነሻ ሰአት 10:30
ከነቀምት መነሻ ሰአት ከቀኑ 5:30

📍ባሉበት ቦታ ሆነው ትኬትዎን በልዩ ባስ አፕልኬሽን ይቁረጡ የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ የሁሉንም ባሶች መረጃ ያግኙ የተለያዩ ባሶችን ትኬት በአንድ ቦታ ይቁረጡ የልዩ ባስ ሞባይል አፕ...
03/02/2026

📍ባሉበት ቦታ ሆነው ትኬትዎን በልዩ ባስ አፕልኬሽን ይቁረጡ የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ የሁሉንም ባሶች መረጃ ያግኙ የተለያዩ ባሶችን ትኬት በአንድ ቦታ ይቁረጡ
የልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽንን በማውረድ ብቻ 100 ማይልስ ተሸላሚ ይሁኑ

ለተጨማሪ መረጃ ወደ 9439 ይደዉሉ

የስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።የሥራ መደቡ መጠሪያ የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር ብዛት-----------------  3ጾታ...
10/01/2026

የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር
ብዛት----------------- 3
ጾታ------------------- ሴት
የስራ ቦታ-------------- ሀያሁለት ጎላጎል አካባቢ
የስራ ሰአት ፈረቃ
ከጠዋቱ 12፡30 – 7፡30
ከሰአት 8፡00 እስከ ምሽት 2፡00
የትምህርት ዝግጅት ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አመልካቾች ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ በማያያዝ የመኖሪያ አካባቢያቸውን እና መስራት የሚፈልጉበትን ፈረቃ ሰአት በመጥቀስ እስከ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌግራም ቁጥራችን 0929839439 ላይ መላክ ይችላሉ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 9439 ወይም +251116671805 ይደውሉ፡፡

ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቁልቢ የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ እና ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነፃ...
23/12/2025

ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቁልቢ የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ እና ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነፃ የጥሪ ማዕከላችን 9439 ይደውሉ

🔴 የጉዞ ፕሮግራሞች

✅ታህሳስ 17 መነሻ ታህሳስ 20 መመለሻ
✅ታህሳስ 18 መነሻ ታህሳስ 20 መመለሻ

Address

Hayahulet
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Bus:

Share