የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የሃገር ውስጥ የፌስቡክ ገጽ ነው፡፡ ስለጎበኙን እናመሰግናለን! አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎት ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
(319)

ከእያንዳንዱ አስደሳች በረራ በስተጀርባ በጠንካራ ሙያዊ ስነምግባር የተካኑ የስራ ባልደረቦቻችን አሉ።  #የኢትዮጵያአየርመንገድ
15/09/2026

ከእያንዳንዱ አስደሳች በረራ በስተጀርባ በጠንካራ ሙያዊ ስነምግባር የተካኑ የስራ ባልደረቦቻችን አሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

ለ2019 የመጀመሪያ ሰኞ እንኳን አደረሰን! መልካም የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ! በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያደርጉት በረራ አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ!  www.ethiopianai...
14/09/2026

ለ2019 የመጀመሪያ ሰኞ እንኳን አደረሰን! መልካም የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ! በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያደርጉት በረራ አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

13/09/2026

በሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅ በተፈጥሮ ውበት እና ደማቅ ባህል መካከል ያለውን ልዩ ውህደት እያደነቁ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ! አሁኑኑ ቦታ ይያዙ eskyhg.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያስካይላይትሆቴል #ሃላላኬላ #ኢትዮጵያ

11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት

11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን!  #የኢትዮጵያአየርመንገድ  #አዲስዓመት
10/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት

10/09/2026

የአዲስ ዓመት ድባብ ከኢትዮጵያ አየር መንገድጋር ልዩ ነው!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት

የመጀመሪያ በረራዎች የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥሩ ልዩ አጋጣሚዎች ናቸው። እርስዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዙት መች እና ወዴት ነበር?  #የኢትዮጵያአየርመንገድ
09/09/2026

የመጀመሪያ በረራዎች የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥሩ ልዩ አጋጣሚዎች ናቸው። እርስዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዙት መች እና ወዴት ነበር? #የኢትዮጵያአየርመንገድ

ወደ ቀጣዩ መዳረሻዎ እርስዎን ይዞ ለመጓዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። www.ethiopianairlines.com  #የኢትዮጵያአየርመንገድ
08/09/2026

ወደ ቀጣዩ መዳረሻዎ እርስዎን ይዞ ለመጓዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

ሳምንቱን ከእኛ ጋር በአስደሳች በረራ ያሳልፉ! መልካም ጉዞ ይሁንልዎ!www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ
07/09/2026

ሳምንቱን ከእኛ ጋር በአስደሳች በረራ ያሳልፉ! መልካም ጉዞ ይሁንልዎ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

Address

Addis Ababa
1755

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ አየር መንገድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የኢትዮጵያ አየር መንገድ:

Shortcuts

Share