25/08/2026
አምስተኛ ቀን፡ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
ኢየሩሳሌም
🟠 በእለቱ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት የሚመነኩሱትን 10:00 ሰዓት ቀሪውን በመያዝ ኢየሩሳሌም ደ/ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ተገኝተን አስመንኩሰን ፣ አስቆርበንና አስቀድሰን በነበረው ትልቅ በዓል ላይ ተሳትፈን
🍽 ቁርስ በልተን
🟠 ወደ ጌቴሰማነመ ሄደን የእመቤታችንን መቃብር ተሳልመን
🟠 ወደ ደብረ ዘይት ተራራ በመውጣት በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ጌታችን ያረገበትን ቦታ ተሳልመን
🟠 የኤልዮን ዋሻን አይተን ኢየሩሳሌምን ከከፍታ ቦታ ተመልክተን
🟠 ወደ ፅዮን ተራራ በመውጣት የቅዱስ ዳዊትን መቃብር የእመቤችንን የግንዘት ቦታ ተሳልመን
🍽 ምሳ በልተን
🏨 ወደ ሆቴላችን ተመልሰን ረፍት ራትና አዳር በሆቴላችን ሆኗል ፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
አድራሻ ካሣንችስ ወደ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
📞 ስልክ፡ +251947414141
+251911607196
+251910344587
አዲስ አበባ