12/10/2026
ልዩ የ ጥቅምት ወር የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል!
ኢህሳን ትራቨል
ድርጅታችን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው በ ልዩነት የ ወርሃ ጥቅምት የ ዑምራ ፓኬጅ ለ ዉድ ደምበኞቹ በ 3 የ ጉዞ አማራጮች አዘጋጅቷል ::
1, Normal (በባለ 3 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
2, Standard (በባለ 4 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
3, Vip (በባለ 5 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
ሲሆን
ፓኬጃችን በተወዳጁ ሸይኽ ባህሩ ዑመር
ይመራል !
ከ3 ዓመታት በላይ በርካታ ስኬታማ የ ዑምራ ፓኬጆችን በ ፍፁም ሙያዊ ስነምግባር እና በታማኘት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕምናንን መንፈሳዊ ጉዟቸውን በምቾት፣ በታማኝነት እና በብቃት እንዲያጠናቅቁ በማድረግ የሙስሊሙን ማህበረሰብ በኩራት አገልግለናል።
አሁን ደግሞ ከ ከ ጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 30 በ አይነቱ ለየት ያለ የ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
ፓኬጃችን
✅ የኡምራ ቪዛን
✅ የደርሶ መልስ በረራ ትኬትን
✅ እጅግ ምቹ ሆቴልን በ ሁለቱም ቅዱስ ስፍራዎች
✅ ዘመናዊ ትራንስፖርትን
✅ የዚያራ ፕሮግራምን
✅ ኢንሹራንስን
✅ እንዲሁም የ 1 ዓመት የ ዑምራ ቪዛ የተካተተበት እና
✅ ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችንም ያካትታል
እስርዎስ ምን ይጠብቃሉ
ዛሬውኑ ቦታዎን በማስያዝ ቀጣዩን ፓኬጃችንን ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል።
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል
ኢህሳን ትራቭል
ታማኝነት መገለጫችን ነው