Yango Elegance

Directions Website

Yango Elegance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yango Elegance, Transportation Service, Addis Ababa, Ethiopia, ADOT Building, 1st Floor, Addis Ababa.

🤝Official YANGO Partner in Ethiopia.🤝
🚗 📞📞📞8633📞📞📞ይደውሉ‼️
🚘 በ YANGO ELEGANCE በሽልማት ይምበሽበሹ!
🚗 ከወለድና ማስያዣ ነፃ በሆነ ብድር የመኪና ባለቤት ይሁኑ!
🚘 ለመመዝገብ👇
https://forms.fleet.yango.com/forms?specification=taxi&ref_id=072fc8bffb4143c18a53ce49c43a5168

15/08/2026

ELEGANCE YANGO ከ DASHEN BANK ጋር በመተባበር 50 BYD E2 ተሽከርካሪዎችን ለአሽከርካሪዎችአስረከበ!
# ELEGANCE Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) Dashen Bank

ዳሽን ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት (ሸሪክ) እና ያንጎ ኤለጋንስ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ለመፈፀም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። 🤝 የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን በያንጎ ኤለጋንስ ተመዝግበው ይስ...
29/03/2026

ዳሽን ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት (ሸሪክ) እና ያንጎ ኤለጋንስ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ለመፈፀም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። 🤝 የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን በያንጎ ኤለጋንስ ተመዝግበው ይስሩ! ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ።
📞 መረጃ ለማግኘት ወደ 8633 ይደውሉ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdsDYNCTW5x3xYC9m5vsjUP-zgyYcLnKqc-GbnbJvfl8_1nSQ/viewform?usp=header

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) እና ኤለጋንስ አስመጪ እና ላኪ ድርጅት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ለመፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ።በስምምነቱ መሠረትም ባን...
27/03/2026

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) እና ኤለጋንስ አስመጪ እና ላኪ ድርጅት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ለመፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ።

በስምምነቱ መሠረትም ባንኩ በትራንስፖርትና የተለያዩ የንግድ ዘርፎች ተሰማርቶ ለሚገኘው ኤለጋንስ አስመጪና ላኪ ድርጅት ወይም ያንጎ-ኤለጋንስ ለሜትር ታክሲ ትራንስፓርት አገልግሎት ለሚያውላቸው የመጀመሪያ ዙር ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ከወለድ ነጻ በሆነ መንገድ ፋይናንስ ለማቅረብ ስምምነት ተደረገ፡፡

ኤለጋንስ አስመጪና ላኪ ድርጅት በስሩ ካሉት ድርጅቶች ዉስጥ አንዱ በሆነዉ ያንጎ ኤለጋንስ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሲሆን በሀገሪቱ የትራንሰፖርት ዘርፍ ውጤታማ የሆነ ሀገር በቀል ተቋም ነው::
—————————//——————————-
🤝የማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ:-
Telegram🔗 https://t.me/yango_elegance
TikTok🔗 http://www.tiktok.com/
Facebook🔗 https://www.facebook.com/yangoelegance
Instagram🔗 https://www.instagram.com/yango_elegance

YANGO ELEGANCE 📞8633

🚗🚗የምስራች‼️ያለ ማስያዣ ፣ ከወለድ ነፃ በሆነ ብድር የኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ ዕድል በ YANGO ELEGANCE ተመቻቸልዎ!➡️👇ይህንን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ተጠቅመው የተ...
24/02/2026

🚗🚗የምስራች‼️
ያለ ማስያዣ ፣ ከወለድ ነፃ በሆነ ብድር የኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ ዕድል በ YANGO ELEGANCE ተመቻቸልዎ!
➡️👇ይህንን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ተጠቅመው የተዘጋጀውን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdsDYNCTW5x3xYC9m5vsjUP-zgyYcLnKqc-GbnbJvfl8_1nSQ/viewform?usp=header
➡️ ለበለጠ መረጃና ድጋፍ ወደ 📞8633 ይደው
➡️ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇https://t.me/yango_elegance

🚗 እያንዳንዱ የ DELIVERY ጉዞ በሳምንታዊ ቦነስ ላይ ይካተታል!!🚗YANGO ELEGANCE🚗ወደ 8633 በመደወል ፈጣንና የተሟላ ድጋፍ ያግኙ‼️
16/02/2026

🚗 እያንዳንዱ የ DELIVERY ጉዞ በሳምንታዊ ቦነስ ላይ ይካተታል!!
🚗YANGO ELEGANCE🚗
ወደ 8633 በመደወል ፈጣንና የተሟላ ድጋፍ ያግኙ‼️

Address

Addis Ababa, Ethiopia, ADOT Building, 1st Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yango Elegance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share