Dimtu Dawa Centre - DDC

Directions Website

Dimtu Dawa Centre - DDC To aware the youth about the way of life

10/04/2026

ትዳር የከበረ ነው - በእስልምና ። ለዚህ ነው ራሱን የቻለ ሸሪዓዊ ብያኔና ድንጋጌዎች ያሉት ! ከነዚህ ድንጋጌዎች መካከል ደግሞ ሊጋቡ ወይም ኒካህ ሊያስሩ በመንገድ ላይ ያሉ ጥንዶች መተያየት የሚኖርባቸው ልክ አንዱ ነው ። አንድ ወንድ ኒካህ ሊያስርላት ያቀዳትን ሴት የሰውነት ክፍሎች ለማየት የሚፈቀድለት በምን ልክና አግባብ ነው ። ይህንን ወሳኝ ጥያቄና ሌሎች ሸሪዓዊ ትንታኔ የሚሹ ጉዳዮችን ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ የቃኙበት የአል ፈታዋ መሰናዶ በዩቱዩብ ቻነላችን በኩል ወደእናንተ ቀርቧል ። ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል !

https://youtu.be/jeVVvrDujxs


10/04/2026

Address

Dimtu
Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dimtu Dawa Centre - DDC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category