27/04/2026
የጠየቁትን አሳክተናል! ለኢትዮጵያዊያን አዲስና የተሻለ የካርጎ አማራጭ 🇬🇧✈️🇪🇹
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን፣
ወደ ሀገር ቤት እቃ ለመላክ በየጊዜው የምትጠይቁን የዋጋ ቅናሽ አሁን እውን ሆኗል! "ወደ ሀገር ቤት የምንልከው እቃ ውድ ነው" የሚለውን የብዙዎቻችሁን ጥያቄ ለመፍታት፣ ባለፉት ወራት ከሳውዲ አየር መንገድ (Saudia Airlines) ጋር ጠንካራ ድርድር ስናደርግ ነበር።
ዛሬ በኩራት የምንነግራችሁ፣ የምትፈልጉትን ጥራት ያለው አገልግሎት፣ አሁን በታላቅ የዋጋ ቅናሽ ማግኘት እንደምትችሉ ነው። የSGC ዋና ዓላማ እቃዎትን በትንሽ ወጪ፣ በአስተማማኝ ሁኔታ ለቤተሰብዎ ማድረስ ነው።
💰 የተሻለ ዋጋ (ከአየር መንገዱ ጋር ተደራድረን ለእርስዎ ያመጣነው)
📦 ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት
🤝 ለእርስዎ የምንቆም የSGC ቤተሰብ
ቦታ በፍጥነት እየተያዘ ስለሆነ፣ እቃ ለመላክ ያሰባችሁ ደንበኞቻችን አሁኑኑ ይደውሉልን።
📞 ይደውሉ: 020 8058 2229
📱 ዋትስአፕ: 07539260607
SpeedyGlobalCargo